Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ለ28ኛ አገራዊ የጤና ጉባኤ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ገቡ ፡፡

CERPHI

ክብርት ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ወደ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሲደርሱ ምስራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ እና በማረቆ ልዩ ወረዳ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ፡፡

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ፣ የምስራቅ ጉራጌ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደሱ አበጋዝ ፣ የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊዎች የማረቆ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጀማል አማሮ ፣ የቡታጅራ ከተማ ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ማርቆስን ጨምሮ የከተማው ነዋሪ ተገኝተዋል ፡፡

በቆይታቸው በሆሳዕና ከተማ የሚካሄደውን 28ኛ አገራዊ ጉባኤ ይገኛሉ በጤና ተቋማት ጉብኝት ያካሂዳሉ ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *