Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Category: EOC

CERPHI

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና እንስቲትዩት ሳምንታዊ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ EOC ግምገማ አካሄደ ፡፡

እንስትቲዩቱ ለህብረተሰቡ የጤና ስጋት ሊሆኑ በሚችሉ የጤናና ጤና ነክ ክስተቶች ቅኝትና ምላሽ ተግባራት ዙሪያ ሳምንታዊ ግምገማ አካሂዷል። የእንስትቲዩቱ ጤናና ጤና ነክ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ከለላዉ አቻምየለህ የሳምንቱን ሪፖርት ሲያቀርቡ በክልሉ የወባ በሽታን ለመከላከል በየደረጃው በተሰሩ ስራዎች በሳምንቱ 8 በመቶ የወባ ጫና መቀነሱን ጠቁመዋል የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ…
Read more

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና ማስተባበሪያ ማዕከል በወባ በሽታና በሌሎች ወቅታዊ የጤና ጉዳዮች ላይ ሳምንታዊ የግምገማና የውይይት መድረክ አካሂዷል።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና ማስተባበሪያ ማዕከል በወባ በሽታና በሌሎች ወቅታዊ የጤና ጉዳዮች ላይ ሳምንታዊ የግምገማና የውይይት መድረክ አካሂዷል። የወባ በሽታ ስርጭት ከባለፈው ሳምንት ጋር ሲነጻጸር የመቀነስ አዝማሚያ እያሳየ መሆኑ ተገልጿል። የክልሉ ህብረተሰብ ጤና የኢኒስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን በቀጣይ የወባ በሽታ ጫናን በዘላቂነት ለመቀነስ፦ የአካባቢ ቁጥጥር ስራዎችን ማጠናከር፣ የአጎበር አጠቃቀምን…
Read more

የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሳምንታዊ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ EOC ግምገማ አካሄደ ፡፡

የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሳምንታዊ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ EOC ግምገማ አካሄደ ፡፡ 8/7/18 ዓ/ም ወራቤ ኢንስትቲዩቱ ለህብረተሰቡ የጤና ስጋት ሊሆኑ የሚችሉ የጤናና ጤና ነክ ክስተቶች ቅኝትና ምላሽ ተግባራት ዙሪያ ሳምንታዊ ግምገማ አካሂዷል። የጤናና ጤና ነክ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ከለላዉ አቻምየለህ የሳምንቱን ሪፖርት ሲያቀርቡ በክልሉ የወባ በሽታን ለመከላከል በየደረጃው…
Read more

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሳምንታዊ የድንገተኛ አደጋዎች አስተዳደር EOC ግምገማ አካሄደ

በክልሉ በስድስተኛ ሳምንት የወባ ጫናን ጨምሮ ሌሎች ተላላፊና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ላይ የተከናወኑ ቅኝትና ምላሽ ተግባራት ሪፖርት ቀርቦ ሰፊ ዉይይት ተደርጎባቸዋል ። የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ለገሰ ጴጥሮስ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት በቀጣይ የቀልግ ዝናብን ተከትሎ ዝቅተኛ የወባ ስርጭት ለሚከሰትባቸው ወራቶች አስመልክቶ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት መደረግ እንደሚገባው አስታውቀዋል ፡፡ ከስርዓተ ምግብ ክፍተት…
Read more

በዱራሜ ከተማ አስተዳደር የወባ በሽታን ለመከላከል የአጎበር ስርጭት እየተካሄደ ይገኛል::

በከምባታ ዞን በዱራሜ ከተማ አስተዳደር የወባ በሽታን ለመከላከል የሚያስችል በኬሚካል የተነከረ የአልጋ አጎበር ስርጭት እየተካሄደ እንደሚገኝ ተገልጿል። በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ሊከሰት የሚችለውን የወባ ወረርሽኝ ለመከላከል በኬሚካል የተነከረ የአልጋ የአጎበር ስርጭት በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ በአስሩም ቀጠናዎችና በሶስቱም ክፍለ ከተሞች በባለሙያዎች አማካኝነት እየተሰራጨ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ጤና ጽ/ቤት አስታውቋል ። የከተማ አስተዳደሩ ጤና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ…
Read more

ሳምንታዊ የህረተሰብ ጤና አደጋዎች ውይይት ተካሄደ ፡፡

ሳምንታዊ የህረተሰብ ጤና አደጋዎች ውይይት ተካሄደ ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና ማስተባበሪያ ማዕከል በወባ በሽታና በሌሎች የጤና ጉዳዮች ሳምንታዊ ውይይት አድርጓል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን በመድረኩ እንደገለጹት የወባ በሽታ ከባለፈው ሳምንት ጋር ሲነጻጸር በ32% ጭማሪ ማሳየቱን በመጠቆም በቀጣይ ጊዜያት ወቅቱን ታሳቢ…
Read more

በሀዲያ ዞን ጤና መምሪያ የ”40″ኛ ሣምንት “EOC” በመምሪያ ደረጃ ተገመገመ።

ሪፖርቱ በአቶ እንዳለ በኩል ሰፋ ባለ መልኩ የቀረበ ሆኖ ከወባ አንፃር የ40ኛ ሣምንት 1591 case ሆኖ ከአምናው ተመሳሳይ ሣምንት ከነበረው 1955 ቁጥር አንፃር የመቀነስ አዝማምያ ያለ ቢመስልም እንኳ ከባለፈው ሣምንት (39ኛ) አንፃር 1121 የነበረ ስለነበር 466 የጨመረበት ሁኔታ እንዳለ ተብራሮቷል። ‎ ‎ከፍተኛ የወባ ቁጥር የታየባቸው ሶሮ 169(10.6%), ጎምቦራ 150(9.4%), ሾኔ 144 ሆኖ ከወባ አይነት (species)…
Read more

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ሳምንታዊ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ EOC ግምገማ አካሂዷል

በሳምንቱ ውስጥ የተከናወኑ የወባ ጫናን ጨምሮ ሌሎች 36 በሽታዎች ላይ ቅኝትና ምላሽ ተግባራት ሪፖርት ቀርቦ ሰፊ ዉይይት ተደርጎባቸዋል ። የቢሮዉ የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ዳይ/ ዳይ/አቶ ወልደሰንበት ሸዋለም የዚህን ሳምንት ቅኝት ሲያብራሩ በሳምንቱ የተለያዩ አደረጃጀቶችን በመጠቀምና የግንዛቤ ስራዎችን በማጠናክር የወባ በሽታ ከባለፈው ሳምንት አንፃር መቀነሱን ጠቁመዋል። እንደ አቶ ወልደሰንበት ገለፃ የወባ በሽታ…
Read more

ትክክለኛ እና የተደራጀ የጤና መረጃ ስርዓትን በማጠናከር በህብረተሰቡ ላይ ሊክሰቱ የሚችሉ የጤና ስጋቶችን ቀድመን መከላከል እንደሚገባ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና እንስቲትዩት የድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ዳይሬክቶሬት ከዞንና ከልዩ ወረዳ ለተውጣጡ የአደጋ ስጋት ግንኙነት እና የማህበረሰብ ተሳትፎ ተጠሪዎች (RCCE) ጋር የዉይይት መድረክ አካሂዷል ። በኢንስቲትዩቱ የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ወልደሰንበት ሸዋለም በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ትክክለኛና የተደራጀ የጤና መረጃ ስርዓትን በማጠናክር በህብረተሰቡ ላይ ሊከሰቱ…
Read more

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ሳምንታዊ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ EOC ግምገማ አካሂዷል

በክልሉ የወባ ጫናን ጨምሮ ሌሎች በሽታዎች ላይ ቅኝትና ምላሽ ተግባራት ሪፖርት ቀርቦ ሰፊ ዉይይት ተደርጎባቸዋል ። የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ሳምንታዊ የአፈጻጸም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በሳምንቱ 8242 የወባ ኬዝ ሪፖርት መደረጉንና ከባለፈው ሳምንት ጋር ሲነፃፀር በ16 በመቶ መቀነሱን መመልከት ተችሏል። የቢሮው ጤናና ጤና ነክ አደጋዎች ቅኝት ምላሽ ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ከለላዉ አቻምየለህ የሳምንቱን ሪፖርት…
Read more