በአንድ አንድ የአፍሪካ ሀገራት የተከሰተውን የኢቦላ ወረርሽኝ ተከትሎ በኢትዮጵያ የቅድመ ዝግጁነትና ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ

በአንድአንድ የአፍሪካ ሀገራት የተከሰተውን የኢቦላ ቫይረስ በሽታ ወረርሽኝ ተከትሎ፣ በኢትዮጵያ የቅድመ መከላከልና የዝግጁነት ሥራዎችን ለማጠናከር የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ። በኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት በተካሄደው በዚህ መድረክ ላይ ከአዲስ አበባ ከተማ ከተለያዩ ሆስፒታሎች የተወጣጡ የጤና ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) እና የአፍሪካ የበሽታ ቁጥጥርና መከላከል ማዕከል (Africa CDC) የአንድ አንድ የአፍሪካ…
Read more