Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Month: April 2026

CERPHI

አርማወር ሐንሰን የምርምር ተቋም ውስጥ የተገነባው አዲሱ ዘመናዊ የምርምር ሕንፃ እና ፋይዳዎቹ:-

– 34 ዘመናዊ ላቦራቶሪዎች – የላቁ የጄኖሚክስ (genomics) እና የባዮኢንፎርማቲክስ (bioinformatics) መሠረተ ልማቶች፣ – የባዮኢኩዊቫለንስ (bioequivalence) ማዕከልን አካቷል። ‎ ተቋሙ ለሥልጠና እና ለምርምር የተመደቡ ቦታዎችን የያዘ ሲሆን በኢትዮጵያ እና በመላው አፍሪካ ለሳይንስ ሥነ ምሕዳር መስፋፋትና አቅም ግንባታ አዲስ መለኪያ አስቀምጧል። The state-of-the-art research complex at the Armauer Hansen Research Institute (AHRI) and its contributions: –…
Read more

የፓርኪንሰን በሽታ የአንጎላ ነርቭ ስርዓትን የሚጎዳና ቀስ በቀስ የሚጨምር ነው!

በዓለም አቀፍ ደረጃ መጋቢት 24 በተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች የሚከበረው የፓርኪንሰን በሽታ የግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን የጤና ሚኒስቴር አመራሮችና ባለሙያዎች፣ የፓርኪንሰን ፔሽንትን ሰፓርት ኦርጋናይዜሽን ኢትዮጵያ አመራሮች፣ ባለሙያዎችና የማህበሩ አባላት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በተለያዩ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ ተከብሯል። በግንዛቤ ማስጨበጫው መድረክ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ዶ/ር ህይወት ሰለሞን በጤና ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር መሪ ስራ አስፈጻሚ…
Read more

የሮተሪ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ፖሊዮን እንደ ሀገር ለማጥፋት የሚታደረገዉን ጥረት እንደሚያግዝ ገለጸ

የሮተሪ ኢንተርናሽናል የዲስትሪክት 1710 የፖሊዮ ፕላስ (PolioPlus) ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) በመገኘት የሥራ ጉብኝት አድርጓል። በሮታሪያን ዣን ፒሮን (Jean Piron) የተመራው ይህ ልዑክ፣ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ እና በምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ዶ/ር መልካሙ አብቴ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። በውይይቱ ወቅት ዶ/ር መሳይ ኃይሉ፣ ኢትዮጵያ የፖሊዮ በሽታን ከሀገር ለማጥፋት…
Read more

ታካሚ ላይ በማተኮር እና የማህበረሰብ ተሳትፎን በማሳደግ፣ የቲቢን በሽታን ለመከላከል መስራት እንደሚገባ ተገለጸ ፡፡

የኢትዮጵያ የቲቢ ምርምር አማካሪ ምክር ቤት የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ እና 20ኛውን ዓመታዊ የቲቢ ምርምር ኮንፈረንስ ” ቲቢን ማጥፋት እንችላለን!” በሚል መሪ ቃል በድምቀት እየተካሄደ ነው። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ በጉባኤው ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ለቲቢ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ጠንካራ የአመራር ቁርጠኝነት እና ቀጣይነት ያለው የፋይናንስ ድጋፍ ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል ። የኢትዮጵያ የቲቢ…
Read more