Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Category: Uncategorized

CERPHI

የወባ በሽታ መከላከል ስራችን የተቀናጀ ትኩረት የሚፈልግ ነው አሉ የስልጤ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ሸምሱ ሀይረዲን

የስልጤ ዞን ጤና መምሪያ የበሽታ መከላከል ጤና ማጎልበት ዋና የስራ ሂደት የ9 ወር አፈጻጸም ግምገማ እና በቀሪ ወራት ዕቅድ ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ወራቤ ፣ሚያዝያ 14/2018 ፣ስልጤ ዞን ኮሙኒኬሽን በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የስልጤ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ሸምሱ ሀይረዲን የወባ በሽታ መከላከል ዘርፍ ላይ በየጊዜው በተፈጠሩ ስልጠናዎችና የንቅናቄ ስራዎች ውጤታማ…
Read more

መንግስት ህብረተሰቡ የሚያነሳቸው የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ምላሽ እየሰጠ ነው፡-

ሆሳዕና፣ሚያዚያ 12/2018 በስልጤ ዞን ዳሎቻ ወረዳ ከ74 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ መንግስት ህብረተሰቡ የሚያነሳቸውን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ምላሽ እየሰጠ መምጣቱን ተናግረዋል፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር…
Read more

በበጀት ዓመቱ በክልሉ ጥራቱን የጠበቀ የመድሀኒት እና የህክምና መሳሪያዎችን ተደራሽነት ለማረጋገጥ የተሰራው ስራ ውጤታማ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ ፡፡

በበጀት ዓመቱ በክልሉ ጥራቱን የጠበቀ የመድሀኒት እና የህክምና መሳሪያዎችን ተደራሽነት ለማረጋገጥ የተሰራው ስራ ውጤታማ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የመድኃኒት እና ህክምና መሳሪያዎች ዳይሬክቶሬት የ2017 በጀት ዓመት ተግባራት አፈፃፀም ዓመታዊ የምክክር መድረክ በወራቤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ። የአፈጻጸም መድረኩን በንግግር የከፈተቱት የጤና ቢሮ ምክትል ሀላፊና የህክምና አገልግሎቶች…
Read more

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አሃድ የንቅናቄ መድረክ መካሄድ ጀመረ።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አሃድ የንቅናቄ መድረክ መካሄድ ጀመረ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ነው የንቅናቄ መድረኩን በቡታጅራ ከተማ እያካሄደ ያለው። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ መድረኩን ባስጀመሩበት ጊዜ እንዳሉት ዘርፈ ብዙ ማህበራዊ ብልጽግና ሊያረጋግጡ ከሚችሉ ቁልፍ ተግባራቶች ዋናው የጤና ሥርዓት ማሻሻል ነው። በዚህም…
Read more

የማ/ኢ/ጤና ቢሮ እና የህ/ጤ/ኢ የተቀናጀ የኩፍኝ እና ፖሊዮ ክትባት፤ ስርአተ ምግብ፤ እናቶች እና ህጻናት ጤና አገልግሎት ዘመቻ እንዲሳካ ላደረጉት ጥረት እውቅና ተሰጣቸው

የማእከላዊ ኢትዩጲያ ክልል ጤና ቢሮ እና የህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የተቀናጀ የኩፍኝ እና ፖሊዮ ክትባት፤ ስርአተ ምግብ፤ እናቶች እና ህጻናት ጤና አገልግሎት ዘመቻ እንዲሳካ ላደረጉት ጥረት እውቅና ተሰጣቸው ! ___________ በኢትዮጵያ የተቀናጀ የኩፍኝና የፖሊዮ ክትባት፣ሥነ-ምግብ እና የእናቶችና ሕጻናት ጤና አገልግሎት ዘመቻዎች ስኬታማ መሆናቸውን ለመገምገምና እውቅና ለመስጠት ልዩ ስብሰባ ተካሂዷል። ዝግጅቱ ያተኮረው በግንቦት ወር በሀገር አቀፍ ደረጃ…
Read more

ውል የተገባለት የመድኃኒት ፍላጎት እና አቅርቦት ሥርዓት አተገባበር ውጤታማ እንዲሆን ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መስራት አለባቸው

ውል የተገባለት የመድኃኒት ፍላጎት እና አቅርቦት ሥርዓት አተገባበር ውጤታማ እንዲሆን ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መስራት አለባቸው አዲስ አበባ፤ ሰኔ 21/2017(ኢዜአ)፦ ውል የተገባለት የመድኃኒት ፍላጎት እና አቅርቦት ሥርዓት አተገባበር ውጤታማ እንዲሆን ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መስራት እንዳለባቸው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ በባህል እና ስፖርት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ታደለ ቡረቃ(ዶ/ር) አስገነዘቡ። ውል የተገባለት የመድኃኒት ፍላጎት…
Read more

በክልሉ የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና ማዕከል ደህንነቱ የተጠበቀና አሰተማማኝ መረጃ ላይ የተመሰረተ ዉሳኔን ተጠቅሞ አዲስ ግኝት ለማዘጋጀት የሚያስችል የአቅም ግንባታ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል ።

የማዕ/ ኢት/ ክልል ጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የጥናት እና ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት የመረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና ማዕከል በክልሉ ጤና ቢሮ የህብ/ ጤና ኢን/ት እንዲሁም ከዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ለተወጣጡ ባሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው ። በጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጥናት እና ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ስናፍቅሽ አየለ እንደተናገሩት የጤና መረጃ አስተዳደር…
Read more

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኤም ፖክስ (Mpox) በሽታ ቅድመ መከላከል ስራዎች በመሰራት ላይ መሆናቸውን የክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ::

ኤም ፖክስ ወይም በተለምዶ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በመባል የሚታወቀው በከፍተኛ ፍጥነት ከሚሰራጩ በሽታዎች አንዱ መሆኑንና የአለም አቀፍ የጤና ስጋት ሆኖ የተመዘገበ በሽታ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን ከደቡብ ሬዲዮ ቴሌቪዥን ድርጅት ጋር ባደረጉ ቆይታ ተናግረዋል። የኤም ፖክስ ቫይረስ የተገኘባቸው ግለሰቦች እንደ ሽፍታ፣ ሳል፣ ትኩሳት፣ የራስ ምታት፣ የንፍፊት ማበጥ፣ የቆዳ…
Read more

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የድንገተኛ ህክምና ቡድን (Emergency Medical Team – EMT) የተሟላ የመስክ ልምምድ (Full Scale Simulation Exercise) ተካሄደ::

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የድንገተኛ ህክምና ቡድን (Emergency Medical Team – EMT) የተሟላ የመስክ ልምምድ (Full Scale Simulation Exercise) ተካሄደ:: የብሔራዊ አደጋ ምላሽ አቅምን ለማጠናከር ትልቅ እርምጃ የሆነው የልምምድ መርሃግብሩ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) ከ UK MED እና UK Emergency Medical Team (UK EMT) ጋር በመተባበር በሀገሪቱ የመጀመሪያውን የተሟላ የድንገተኛ ህክምና የመስክ ልምምድ “የማይበገር የህብረተሰብ ጤና…
Read more

ወባን በመከላከል ረገድ የሚታየውን መዘናጋትና የትኩረት ማነስ ችግር በመቅረፍ በመጪው ክረምት ስፈላጊ እንደሆነ ተገልፀል፡፡

ወባን በመከላከል ረገድ የሚታየውን መዘናጋትና የትኩረት ማነስ ችግር በመቅረፍ በመጪው ክረምት ሊከሰት የሚችለውን የወባ ጫና ለመቀነስ በሚደረገው ጥረት ውስጥ ሁሉም አካላት ርብርብ እንዲያደርጉ የክልሉ ጤና ቢሮ ጥሪ አቀረበ። ቢሮው ክልል አቀፍ የወባ መከላከል ስራዎችን በሀላባ ቁሊቶ እየገመገመ ነው። (ሆሳዕና፣ሰኔ 2/2017) ፣ ወባን በመከላከል ረገድ የሚታየውን መዘናጋትና የትኩረት ማነስ ችግር በመቅረፍ በመጪው ክረምት ሊከሰት የሚችለውን የወባ…
Read more