PHEM
Through public intelligence and diseases surveillances of immediately as well as weekly reportable diseases.
Laboratory
The public health laboratory performs diagnostic activities which are not performed in other health care delivery institutions.
Research
By reviewing different evidences sources, conducting public health researches and monitoring and evaluating implementation of different programs.
RDMC
Improving Public Health Through Data-Driven Decisions
Welcome to Central Ethiopia Region Public Health Institute.
After the former region of South Ethiopia recognized as a new region through referendum, the remaining seven zones and three special woredas following the decision decided by the Federation Council started working as a region of Central Ethiopia.
At Central Ethiopia Region Public Health Institute, our mission is to promote health and well-being in our community through research, public health emergency management, and advocacy.
we are also committed to improving the health of individuals and communities through research on priority health nutrition issues for evidence-based information utilization and technology transfer; effective public health emergency management; establishing quality laboratory system; and training public health researchers and practitioners for best public health interventions…..
Mr.Mamush Hussein
(CERPHI,Director General)
Read More


የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በ2019 በጀት ዓመት የሕዝብ ጤና አገልግሎቶችን ለማሻሻል በትኩረት እንደሚሠራ ተገለጸ።
ReadMore“የሀገር ውስጥ የመድሀኒትና ህክምና ግብዓት ምርት ቀደም ሲል 8 በመቶ የነበረው በተሰሩ በርካታ ስራዎች አሁን ላይ 42 በመቶ ማድረስ ተችሏል፡፡ ይሄ ትልቅ እምርታ ነው ግን ብዙ ይቀረናል!”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 10ኛ መደበኛ ስብሰባ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 10ኛ መደበኛ ስብሰባ

ዜና|News
የክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተሮች የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና የኢንስቲትዩትን የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ማስተባበሪያ ማዕከል (PHEOC)፣ የቫይራል ሄሞራጂክ ፊቨር (VHF) ላቦራቶሪ፣ የጂኖሚክስ ላቦራቶሪ እና የስነ ምግብ ላቦራቶሪዎችን የቴክኒክ ጉብኝት አድርገዋል።
በጉብኝቱ ኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን በእውነተኛ ጊዜ ለማስተባበር፣ ከፍተኛ ስጋት ያላቸውን በሽታ አምጪ ተህዋስያን ለመመርመር፣ የጂኖም ክትትልና ትንተና ለማካሄድ እንዲሁም በስነ ምግብ ዘርፍ የላብራቶሪ ምርመራና ሳይንሳዊ ድጋፍ ለመስጠት ያለውን[…]
Read moreየዓለም ጤና ድርጅት የልኡካን ቡድን በኢትዮጵያ የፖሊዮ ቅኝትና ምላሽ አሰጣጥ አቅምን ገመገመ
WHO Delegation Reviews Ethiopia’s Polio Surveillance and Response Efforts የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) የልኡካን ቡድን በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ተገኝቶ ጉብኝቱን ሲያካሂድ በኢትዮጵያ የሚከናወኑ የፖሊዮ በሽታ ክትትል (ቅኝት) እና ምላሽ[…]
Read moreየሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዲፕሎማና በድግሪ መርሀ ግብር ያሰለጠናቸውን 202 ተማሪዎች በተለያዩ የጤና መስክ አስመረቀ
የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ2018 ዓ/ም የተማሪዎችን የምረቃ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ አክብሯል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተርና የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የቦርድ ሰብሳቢ የዕለቱ የክብር[…]
Read moreOur Partners






DIRECTORATE DIRECTORS

Ato mamush Hussen
Director General of Central Ethiopia Public Health Institute

Ato legesse Petros
Deputy Director General of Central Ethiopia Public Health Institute

Ato Girma Wondimu
Central Ethiopia Region Public Health Laboratory Director

DR.Sinafikish Ayele
Central Ethiopia Region Public Health RTT Directorate

Ato Woldesenbet Shewalem
Central ethiopia Region Public Health Emergency Management Director





