የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የድንገተኛ አደጋዎች ኦፕሬሽናል ማዕከል (EOC) ሳምንታዊ ግምገማ አካሄደ
ግምገማው በሳምንቱ ዉስጥ የተከናወኑ የጤናና ጤና ነክ ክስተቶች ቅኝት፣ ምላሽ ላይ ያተኮረ ሲሆን በተለይም በወባ ፣ በጎርፍ አደጋ ስጋት ፣ በሥርዓተ ምግብ እና በመረጃ አያያዝ ዙሪያ የተሠሩ ሥራዎች ተገምግመዋል። የወባ በሽታ ፣ የኬሚካል መመረዝ ሌሎች ለህብረተሰቡ የጤና ስጋት ሊሆኑ የሚችሉ ጫናዎች በተዘረጋው የቅንጅት አሠራር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻሉ መምጣታቸው ከመድረኩ ተገልጿል ፡፡ የኢንስቲትዩቱ የጤናና ጤና…
Read more
