Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Month: November 2026

CERPHI

21ኛው የፓንዴሚክ ፈንድ የአስተዳደር ቦርድ ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል

ኢትዮጵያ በፓንዴሚክ ፈንድ፣ በመንግሥትና በልማት አጋሮች የ113 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ በሚተገበረው የወረርሽኝ መከላከል፣ ዝግጁነትና ምላሽ (EPPR) ፕሮጀክት ያስመዘገበችውን ውጤት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው 21ኛው የፓንዴሚክ ፈንድ የአስተዳደር ቦርድ ስብሰባ ላይ አቀረበች። የቦርዱ ስብሰባ ለሚቀጥሉት ሁለት ቀናት ይቀጥላል። የጤና ሚኒስትርና የፓንዴሚክ ፈንድ ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የመክፈቻ ንግግር ባደረጉበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፣ ዓለም አቀፍ…
Read more

በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ምርምር እና ሥልጠና አጋርነት ላይ ያተኮረ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

Ethiopia-UK Public Health Research Partnership Conference Opens in Addis Ababa በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ምርምር እና ሥልጠና አጋርነት ላይ ያተኮረው አገራዊ ጉባኤ ዛሬ ኅዳር 2 ቀን 2019 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል መካሄድ ጀምሯል። በዚህ ጉባኤ ላይ የጤና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ የለንደን የሃይጂን እና ትሮፒካል ሜዲሲን ትምህርት ቤት (LSHTM) እንዲሁም የጅማ፣ ሐዋሳ፣ መቐለ እና ጎንደር ዩኒቨርሲቲዎች…
Read more

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሳምንታዊ የEOC ስብሰባውን አካሄደ

ኢንስቲትዩቱ ሳምንታዊ የአደጋ ምላሽ ኦፕሬሽን ማዕከል (EOC) ስብሰባውን በማካሄድ፣ በክልሉ ያለውን ወቅታዊ የሕብረተሰብ ጤና ሁኔታ፣ የበሽታ ክትትልና ቅኝት፣ የወረርሽኝ ሁኔታ እንዲሁም እየተከናወኑ ያሉ የምላሽ እርምጃዎችን ገምግሟል። የኢንስቲትዩቱ የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ዳይ/ ዳይ/አቶ ወልደሰንበት ሸዋለም የዚህን ሳምንት ቅኝት ሲያብራሩ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያይዞ ሊከሰት የሚችለውን የወባ ስርጭት ለመቆጣጠር ጠንካራ የክትትልና የቁጥጥር…
Read more

የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2019 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ።

በኢንስቲትዩቱ ተጠባባቂ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ እና ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ መሪነት በተካሄደው በዚህ የግምገማ መድረክ፤ በሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ዝግጁነትና ምላሽ፣ በሕብረተሰብ ጤና ምርምር፣ በላቦራቶሪ አገልግሎት እንዲሁም በጤና መረጃ አስተዳደር ዘርፎች አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸው ተገልጿል። ምክትል ዋና ዳይሬክተሮቹ የሩብ ዓመቱ አፈጻጸም ከወዲሁ ከፍ ያለ መሆኑን ጠቁመው፣ የተጀመሩ የሪፎርም ሥራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ…
Read more

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዚዳንት ዶ/ር የትምጌታ አሥራት እና የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጤናው ዘርፍ የተዘጋጀውን ኤግዚቢሽን መርቀው ከፈቱ።

28ኛው ሀገር አቀፍ የጤና ጉባኤ ከጥቅምት 27-29 2019 ዓ/ም በሆሳዕና ከተማ መካሄድ ላይ ይገኛል። የጤናው ዘርፍ ኤግዚቢሽኑ የክልሎች በበጀት ዓመቱ የተሰሩ ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎቶች ላይ ያተኮረ ስለመሆኑ ተመላክቷል። በኤግዚቢሽኑ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር የትምጌታ አሥራት፣ የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ የክልሉ ዋና አፈ-ጉባዔ ነዒማ ሙኒርን ጨምሮ የፌዴራል፣ የክልል፣ የተጠሪ ተቋማት…
Read more

የጤና ኤክስቴንሽን ስርዓቱ በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ለውጥ እያመጣ ነው :- ዶ/ር መቅደስ ዳባ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 28ኛውን ሀገር አቀፍ የጤና ጉባኤ በማስመልከት የክልል እና የፌደራል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጤናው ዘርፍ እየተሰጠ ያለውን አገልግሎት የመስክ ምልከታ እያደረጉ ነው የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንደገለጹት የጤና ኤክስቴንሽን ስርዓቱ በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ለውጥ እያመጣ ነው ብለዋል። የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ህዝቡን ለማገልገል በሚደረገዉ ጥረት ተጨማሪ አቅም መሆናቸውን ዶ/ር መቅደስ አብራርተዋል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ…
Read more

የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ለ28ኛ አገራዊ የጤና ጉባኤ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ገቡ ፡፡

ክብርት ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ወደ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሲደርሱ ምስራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ እና በማረቆ ልዩ ወረዳ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ፣ የምስራቅ ጉራጌ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደሱ አበጋዝ ፣ የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊዎች የማረቆ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጀማል አማሮ ፣ የቡታጅራ…
Read more

‎የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ለሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ዝግጁነትና ምላሽ የሚውል የመድኃኒትና የሕክምና ግብዓቶች ከዓለም ጤና ድርጅት(WHO) በድጋፍ ተቀበለ፤

‎ቢሮዉ ከዓለም ጤና ድርጅት (World Health Organization) በ60 ሚሊዮን 59 ሺህ 112 ብር የሚገመት የተለያዩ መድኃኒቶችና የሕክምና ግብዓቶች ድጋፍ ተቀብሏል። ድጋፉ የወባ በሽታን ለመከላከልና ለማከም፣ ለተወሳሰበ የምግብ እጥረት ለተጋለጡ ሕፃናት የሚያገለግሉ መድኃኒቶችን እንዲሁም ለኮሌራና መሰል በሽታዎች ምላሽ የሚውሉ ግብዓቶችን ያካትታል። ‎በርክክቡ ወቅት የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አብድልዋሪስ ጀማል…
Read more

ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ሕክምና ቡድን የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ዓለም አቀፍ ምደባ ማረጋገጫ የእውቅና ሰርተፍኬት አገኘች

7ኛውን የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) የድንገተኛ ሕክምና ቡድኖች ዓለም አቀፍ ጉባኤ ከጥቅምት 24 እስከ 26 ቀን 2019 ዓ.ም እየተካሄደ ሲሆን በጉባኤው መክፈቻ ስነ-ስርዓት ወቅት ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ምደባ ማረጋገጫ የእውቅና ሰርተፍኬት ተሰጣት፡፡ ዶ/ር መልካሙ አብቴ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ጉባኤውን እና የምደባ ማረጋገጫ የእውቅና ሰርተፍኬት አሰጣጡን አስመልክቶ እንደገለጹት በኢትዮጵያ እየተካሄደ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የድንገተኛ ቡድኖች ስብሰባ…
Read more

በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ 7ኛውን የዓለም ጤና ድርጅት የድንገተኛ ሕክምና ቡድኖች ዓለም አቀፍ ጉባኤ ማስተናገድ ጀምራለች

For the First time in Africa; Ethiopia Hosts the 7th WHO EMT Global Meeting 7ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የድንገተኛ ሕክምና ቡድኖች ዓለም አቀፍ ጉባኤ ከጥቅምት 24 እስከ 26 ቀን 2019 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን ከፍተኛ ኃላፊዎችና የቡድኑ አባል አገራት ተወካዮች በተገኙበት በአዲስ አበባ በታላቅ ድምቀት ተጀመረ፡፡ ጉባዔው ኢትዮጵያ የአገራዊና ዓለም አቀፋዊ የድንገተኛ ጤና ምላሽ አቅምን ለማጠናከር…
Read more