Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዚዳንት ዶ/ር የትምጌታ አሥራት እና የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጤናው ዘርፍ የተዘጋጀውን ኤግዚቢሽን መርቀው ከፈቱ።

CERPHI

28ኛው ሀገር አቀፍ የጤና ጉባኤ ከጥቅምት 27-29 2019 ዓ/ም በሆሳዕና ከተማ መካሄድ ላይ ይገኛል።

የጤናው ዘርፍ ኤግዚቢሽኑ የክልሎች በበጀት ዓመቱ የተሰሩ ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎቶች ላይ ያተኮረ ስለመሆኑ ተመላክቷል።

በኤግዚቢሽኑ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር የትምጌታ አሥራት፣ የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ የክልሉ ዋና አፈ-ጉባዔ ነዒማ ሙኒርን ጨምሮ የፌዴራል፣ የክልል፣ የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *