Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Author: cer phi

CERPHI

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የድንገተኛ አደጋዎች ኦፕሬሽናል ማዕከል (EOC) ሳምንታዊ ግምገማ አካሄደ

ግምገማው በሳምንቱ ዉስጥ የተከናወኑ የጤናና ጤና ነክ ክስተቶች ቅኝት፣ ምላሽ ላይ ያተኮረ ሲሆን በተለይም በወባ ፣ በጎርፍ አደጋ ስጋት ፣ በሥርዓተ ምግብ እና በመረጃ አያያዝ ዙሪያ የተሠሩ ሥራዎች ተገምግመዋል። የወባ በሽታ ፣ የኬሚካል መመረዝ ሌሎች ለህብረተሰቡ የጤና ስጋት ሊሆኑ የሚችሉ ጫናዎች በተዘረጋው የቅንጅት አሠራር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻሉ መምጣታቸው ከመድረኩ ተገልጿል ፡፡ የኢንስቲትዩቱ የጤናና ጤና…
Read more

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሳምንታዊ የEOC ስብሰባ አካሄደ ፡፡

ኢንስቲትዩቱ የአደጋ ኦፕሬሽን ማዕከል (EOC) ሳምንታዊ ስብሰባውን በማካሄድ በክልሉ የሚገኘውን ነባራዊ የህብረተሰብ ጤና ሁኔታ፣ የበሽታ ክትትልና ቅኝት፣ የወረርሽኝ ሁኔታ እንዲሁም የተወሰዱ የምላሽ እርምጃዎችን ገምግሟል። የEOC ቡድኑ በሳምንታዊ ስብሰባው የክልሉ ወቅታዊ የጤና ሁኔታ፣ ለህብረተሰቡ የጤና ስጋት ሊሆኑ የሚችሉ የጤናና ጤና ነክ ክስተቶች፣ የበሽታ ስርጭት፣ የተለያዩ ወረርሽኞች፣ ሪፖርቶችና የምላሽ አፈጻጸም ገምግመዋል። የኢንስቲትዩቱ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝት ምላሽ ከፍተኛ…
Read more

Today, Ethiopia marked an important step forward in health emergency preparedness and response, receiving WHO classification of its national Emergency Medical Team (EMT) and becoming the first civilian EMT to receive this classification in the WHO African Region.

The classification recognises Ethiopia’s capacity to provide timely, quality emergency medical care in line with international standards. Strong national leadership, sustained commitment and investment in health security made this possible. Congratulations, Ethiopia! WHO-Africa Region

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሳምንታዊ የEOC ስብሰባ አካሄደ

ኢንስቲትዩቱ የአደጋ ኦፕሬሽን ማዕከል (EOC) ሳምንታዊ ስብሰባውን በማካሄድ በክልሉ የሚገኘውን ነባራዊ የህብረተሰብ ጤና ሁኔታ፣ የበሽታ ክትትልና ቅኝት፣ የወረርሽኝ ሁኔታ እንዲሁም የተወሰዱ የምላሽ እርምጃዎችን ገምግሟል። የEOC ቡዱኑ በሳምንታዊ ስብሰባው የክልሉ ወቅታዊ የጤና ሁኔታ፣ ለህብረተሰቡ የጤና ስጋት ሊሆኑ የሚችሉ የጤናና ጤና ነክ ክስተቶች፣ የበሽታ ስርጭት፣ የተለያዩ ወረርሽኞች፣ ሪፖርቶችና የምላሽ አፈጻጸም ገምግመዋል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን…
Read more

Ethiopia Achieves Historic Milestone as First Civilian EMT Classified in WHO African Region

National Emergency Medical Team (EMT) receives World Health Organization (WHO) Classification for Type 1 Fixed EMT, Strengthening Ethiopia’s Emergency Response Capacity Ethiopia has achieved a historic milestone in emergency medical response after its National Emergency Medical Team successfully obtained international classification from the WHO, becoming the first civilian EMT in the WHO African Region to…
Read more

በጤናው ዘርፍ የተደረጉ ድጋፋዊ ክትትሎች የዘርፉን አገልግሎት አሰጣጣጥ ችግሮች እንዲፈታ እያደረገ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ ፡፡

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የማኔጅመንት አባላት ለተከታታይ አራት ቀናት በክልሉ የጤና ልማት ስራዎች ጉብኝት መካሄድ ጀመረ ፡፡ በክልሉ በሀዲያ ዞን በተጀመረው የመጀመሪያ ቀን ጉብኝት በዞኑ ሌሞ ወረዳ ዱባንቾ መሰረታዊ ጤና ኬላ እና ሹርሞ ጤና ጣቢያ ፣ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ንግስት እሌኒ መሀመድ መታሰቢያ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፣ የሆሳዕና ጤና ጣቢያ እንዲሁም ሆሳዕና ሞዴል ማህበረሰብ መድሃኒት…
Read more

የክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተሮች የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና የኢንስቲትዩትን የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ማስተባበሪያ ማዕከል (PHEOC)፣ የቫይራል ሄሞራጂክ ፊቨር (VHF) ላቦራቶሪ፣ የጂኖሚክስ ላቦራቶሪ እና የስነ ምግብ ላቦራቶሪዎችን የቴክኒክ ጉብኝት አድርገዋል።

በጉብኝቱ ኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን በእውነተኛ ጊዜ ለማስተባበር፣ ከፍተኛ ስጋት ያላቸውን በሽታ አምጪ ተህዋስያን ለመመርመር፣ የጂኖም ክትትልና ትንተና ለማካሄድ እንዲሁም በስነ ምግብ ዘርፍ የላብራቶሪ ምርመራና ሳይንሳዊ ድጋፍ ለመስጠት ያለውን አቅም ለተሳታፊዎቹ እንዲያውቁ አስችሏል።

የዓለም ጤና ድርጅት የልኡካን ቡድን በኢትዮጵያ የፖሊዮ ቅኝትና ምላሽ አሰጣጥ አቅምን ገመገመ

WHO Delegation Reviews Ethiopia’s Polio Surveillance and Response Efforts የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) የልኡካን ቡድን በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ተገኝቶ ጉብኝቱን ሲያካሂድ በኢትዮጵያ የሚከናወኑ የፖሊዮ በሽታ ክትትል (ቅኝት) እና ምላሽ አሰጣጥ እንቅስቃሴዎችን፣ የላቦራቶሪ የምርመራ አቅምን ለመመልከት እና ኢትዮጵያ ከፖሊዮ ነፃ የሆነችበትን ሁኔታና ደረጃ አጠናክራ እንድትቀጥል የሚያስችሉ የጋራ ትብብሮችን ለመገምገም እና ለማጠናከር በማለም ነው። በልኡካን ቡድኑ…
Read more

የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዲፕሎማና በድግሪ መርሀ ግብር ያሰለጠናቸውን 202 ተማሪዎች በተለያዩ የጤና መስክ አስመረቀ

የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ2018 ዓ/ም የተማሪዎችን የምረቃ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ አክብሯል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተርና የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የቦርድ ሰብሳቢ የዕለቱ የክብር እንግዳ አቶ ማሙሽ ሁሴን በመረሀ ግብሩ ላይ እንደተናገሩት የጤና ባለሙያዎች ለጤና ሥርዓቱ ዋና ድልድይ በመሆን የጤና አገልግሎቶችን ከጤና ተቋማት ወደ ማህበረሰቡ ማድረስ እንዳለባቸው ገልጸዋል። በተለይም…
Read more

በየደረጃው የሚታቀዱ የሕብረተሰብ ጤና ተግባራት ተቀናጀው በመስራት የጤና ስርዓቱን የሚገነቡ መሆን እንዳለባቸው ተገለጸ

የኢንስቲትዩቱ የስትራቴጂክ ጉዳዮች ስራ አስፈጻሚ ከክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶችና ጤና ቢሮዎች ጋር የ2019 በጀት ዓመት የእቅድ ማናበብ አውደ ጥናት ከነሐሴ 21 እስከ 23/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና በተዋረድ በክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች መካከል በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በክልሎች የተካሄደውን የእቅድ አፈጻጸም ክትትል እና ግምገማ መረጃዎችን መሰረት በማድረግ ለ2019…
Read more