Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Month: November 2026

CERPHI

Ethiopian National Emergency Medical Team Leads Live Simulation Exercise on the Eve of 7th WHO EMT Global Meeting

Demonstrating Africa’s growing leadership in global health security, Ethiopia’s newly WHO-classified National Emergency Medical Team (EMT) successfully led the full-scale Simulation Exercise (SIMEX) today during “Day Zero” of the 7th World Health Organization Emergency Medical Teams Global Meeting. ​The live exercise took place at the Addis Ababa Field Hospital and the Regional EMT Training and…
Read more

በጤናው ዘርፍ የሚታይና ተጨባጭ ውጤት ለማምጣት በመደመር መንግስት ዕሳቤ ተቋማትን ለሠራተኞች ሳቢና ምቹ ማድረግ ይገባል ተባለ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሆሳዕና ቅርንጫፍ ላቦራቶሪ አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል እና ምቹ የስራ ሁኔታ ለመፍጠር የተደረገለትን እድሳት ጉብኝት እንዲሁም ከሠራተኞች ጋር ውይይት አድርገዋል ። የሥራ ኃላፊዎቹ ተቋሙ ያለበትን ደረጃ ምልከታ አድርገው አቅጣጫም አስቀምጠዋል። የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልዋሪስ ጀማል በዚህ ወቅት እንዳሉት፦ በጤናው…
Read more