የጤና ሚኒስቴር በፌዴራል ሆስፒታሎች የስራ አፈጻጸምና የጤና ባለሙያዎችን ማበረታቻ ዙሪያ የምክክር መድረክ አካሄደ
የጤና ስርዓቱን ለማጠናከር እና የጤና ባለሙያዎችን ደህንነትን ለማሻሻል የታለሙ ቁልፍ ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ላይ ከፌዴራል ሆስፒታሎች አመራሮች ጋር የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ደ/ር ደረጀ ዱጉማ በተገኙበት ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱ በዋናነት ያተኮረባቸው ጉዳዮች የሆስፒታሎች የትርፍ ሰዓት ክፍያ (Duty Payment) መመሪያ አፈጻጸም ሁኔታ፣ የግል ህክምና (Private Wing Service) አገልግሎት ማስፋፋት፣ የሰራተኞች መኖሪያ ቤት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የካፊቴሪያ እና የተረኛ ባለሙያዎች…
Read more
