የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት አዲሱ ዘመናዊ የጤና ምርምር ላቦራቶሪ ኮምፕሌክስ ተጎበኘ
በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመረቀውና በዓይነቱ ልዩ የሆነው የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (AHRI) አዲሱ ላቦራቶሪ ኮምፕሌክስ በሠራተኞችና በእንግዶች ተጎበኘ። የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ፕ/ር አፈወርቅ ካሱ እንደገለጹት፣ ተቋሙ ከ20 ሠራተኞች ተነስቶ ዛሬ ከ700 በላይ ባለሙያዎችን የያዘ ግዙፍ የሳይንስ ማዕከል ሆኗል። ማዕከሉ ሀገር በቀል እውቀትን ወደ ላቀ ሳይንሳዊ ምርምር በማሸጋገር የሀገራችንን የጤና ደኅንነት…
Read more
