በክልሉ ከመጋቢት 18 እስከ 21 5ኛው ዙር የተቀናጀ ሀገር አቀፍ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ እንደሚሰጥ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ ።
(ሆሳዕና፦ መጋቢት 15/2018) ከመጋቢት 18 እስከ 21/2018 ዓ.ም ድረስ ቤት ለቤት የሚሰጠውን የ5ኛው ዙር የተቀናጀ ሀገር አቀፍ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻን አስመልክቶ በክልሉ ሕብረተሰብ ተደራሽ ለሆኑ ሚዲያዎች እና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ በሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በወራቤ ከተማ ተካሂዷል። የክልሉ የሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን እንደገለፁት የፖሊዮ በሽታ ህፃናት ለአካል ጉዳት ብሎም…
Read more
