Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Author: admin

CERPHI

Wellcome Trust’s Delegates Visit EPHI

The Ethiopian Public Health Institute (EPHI) hosted a delegation from the Wellcome Trust, with participation from Resolve to Save Lives, to review Ethiopia’s progress in implementing the 7-1-7 Framework and strengthening national public health systems. During the visit, EPHI’s leadership shared the Institute’s key contributions in laboratory science, research, innovation, and Public Health Emergency Management,…
Read more

የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ( EHAQ) የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ሆስፒታሎች ተሸለመ

በሽልማት መርሃግብሩ ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ መድረኩ እውቅና የምንሰጥበት እና አዲስ አቅጣጫ የምናስቀምጥበት መሆኑን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት አዲስ የተገኙ ፈጠራዎች ወደተግባር የሚመጡበት መድረክ መሆኑንም አስረድተዋል። ባለፉት አመታት በሆስፒታል ሪፎርም የተመዘገቡ ውጤቶችን የገለጹት ዶ/ር መቅደስ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችንም አስቀምጠዋል። ጥራት መዳረሻ ሳይሆን ቀጣይነት ያለው እና እየተሻሻለ የሚሄድ መሆኑን ያስረዱት የጤና ሚኒስትር…
Read more

ለኢትዮጵያ የድንገተኛ ህክምና ቡድን (EMT) የአመራር ክህሎት ስልጠና ተሰጠ::

የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) ከUK-MED ጋር በመተባበር ከፌዴራል፣ ከክልሎች እና ከመከላከያ ለተውጣጡ 25 የድንገተኛ ህክምና ቡድን አስተባባሪዎች የሰጠው የአመራር ክህሎት ስልጠና ተጠናቋል። ይህ ስልጠና በድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ወቅት የሚሰጠውን የህክምና ምላሽ በብቃት ለመምራት እና የማስተባበር አቅምን ለማሳደግ ያለመ ሲሆን ከUK-MED ባለሙያዎች ጋር ልምድ ልውውጥ የተደረገበትና ሀገራዊ የድንገተኛ ህክምና ምላሽ ዝግጁነትን የሚያጠናክር ነው። ስልጠናው…
Read more

ጤና ሚኒስቴር በመላው ኢትዮጵያ የጤና አገልግሎት አቅርቦትን እና የቀዝቃዛ ሰንሰለት ስርዓቶችን ለማጠናከር የፀሐይ ኤሌክትሪክ መሳሪያዎችን እና ሞተር ሳይክሎችን ለክልል የጤና ቢሮዎች አስረክቧል።

በርክክብ መርሃ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ይህ ተነሳሽነት በጤና ተቋማት ውስጥ አስተማማኝ የኃይል አቅርቦትን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚያሰፋ ተናግረዋል። 380 የጤና ተቋማት የፀሐይ ኤሌክትሪክ ሃይል አገልግሎት ያገኛሉ፤ ይህም ያልተቋረጡ አገልግሎቶችን ለማረጋገጥ ይረዳቸዋል ብለዋል። ሚኒስትሯ በተጨማሪም 1,183 በሃገር ውስጥ የተገጣጠሙ ሞተር ሳይክሎች ለመድረስ አስቸጋሪ በሆኑ አካባቢዎች ክትባቶችን እና መድሃኒቶችን ለማድረስ እንደሚደግፉ አፅንኦት…
Read more

በክልሉ በሚገኙ መዋቅሮች በተደረገዉ የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል በሁሉም ዘርፎች ስኬታማ ስራዎች መከናወናቸዉ ተመላከተ ፡፡

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና እንስቲትዩት በየመዋቅሮች የተከናወኑ የ2018 በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የተቀናጀ የድጋፋዊ ክትትል ግብረ መልስ ሪፖርት ቀርቦ ዉይይት ተደርጎበታል።፣ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን እንደገለፁት በየደረጃዉ በሚገኙ የጤና መዋቅሮች በተደረገዉ የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል በሁሉም ዘርፎች ስኬታማ ስራዎች መከናወናቸዉን ጠቁመዋል ። አቶ ማሙሽ የፌም ስርዓትን ለመገንባት አደረጃጀትን፣ አሰራርን…
Read more

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአጋር ተቋማት ጋር ያዘጋጀው አራተኛው ዙር የኢንስቲትዩቱና አጋር ተቋማት ፎረምበዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ ተካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአጋር ተቋማት ጋር ያዘጋጀው አራተኛው ዙር የኢንስቲትዩቱና አጋር ተቋማት ፎረምበዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ ተካሄደ፡፡ ፎረሙ የህብረት ስራን መጠናከር፣ ንቁ ተሳትፎን ማበረታታት እና የተቋማት የማያቋርጥ ድጋፍ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚከናወኑ የህብረተሰብ ጤና ስራዎች ውጤታማነት ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደሆነ አጽንኦት ተሰጥቶበታል፡፡ ዶ/ር መሳይ ሀይሉ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በስብሰባው ላይ…
Read more

በአፍሪካ የጤና ኤክስቴንሽን የሰው ኃይል ፕሮግራሞችን ማጠናከር ላይ ያተኮረ ከ20 በላይ ከአፍረካ ሃገራት የተውጣጡ የጤናው ዘርፍ አካላት በአዲስ አበባ ከተማ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች የጤና ስርዓታችን የጀርባ አጥንት እና በጤና ተቋማት እና በማህበረሰቦች መካከል ያሉ ድልድይ ናቸው” ያሉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ፤ በጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ላይ የሚደረጉ ኢንቨስትመንቶች ለተሻሻለ የጤና ውጤት ብቻ ሳይሆን ለስራ ዕድል፤ ለማብቃት እና ለዕድገት አስተዋጽኦ ያደርጋል ብለዋል። የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች የመጀመሪያ ደረጃ የጤና እንክብካቤ ስርዓቶችን በማጠናከር እና ለህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ…
Read more

ለጤናና ጤና ነክ አደጋዎችና ወረርሽኞች የማይበገር ሥርዓትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

የከምባታ ዞን ጤና መምሪያ የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ዳይሬክቶሬት የ2018 በጀት ዓመት የባለፉት ስድስት ወራት የዕቅድ ክንዉን አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በዱራሜ ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ የድንገተኛ ጤና አደጋዎችን መከላከልና መቆጣጠር ዙሪያ በበጀት አመቱ በባለፉት 6 ወራት በዘርፉ የተከናወኑ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት (Preparedness)፣ የቅኝትና የቅድመ ማስጠንቀቂያ (Surveillance & Early Warning)፣የድንገተኛ አደጋዎች የምላሽ (Response) ተግባራትና…
Read more

የኢትዮጰያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከልነት ለአፍሪካ አገራትም ምሳሌ እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ፡፡

የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል በአፍሪካ የልህቀት ማዕከል ለመሆን እየተካሄደ ያለው የሰራ እንቅስቃሴ እና መሰረታዊ የዲጂታላይዜሽን ስልታዊ እስትራቴጂ ተግባራዊነት ውጤታማ መሆኑን የካቲት 17/2018 ዓ.ም ይፋ አደረገ፡፡ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር የፕሮግራሙን መክፈቻ ንግግር ሲያደርጉ እንደገለጹት ይህ የልሕቀት ማዕከል…
Read more

EPHI Delegation Engages with European Centre for Disease Prevention and Control to Deepen Collaboration

Following its visit to the Public Health Agency of Sweden, a delegation from the Ethiopian Public Health Institute (EPHI), together with Africa CDC, also visited ECDC to further strengthen institutional collaboration. The Director General of EPHI, Dr Mesay Hailu, held discussions with ECDC Director-General Dr Pamela Rendi-Wagner on enhancing cooperation to advance essential public health…
Read more