Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Author: admin

CERPHI

አርማወር ሐንሰን የምርምር ተቋም ውስጥ የተገነባው አዲሱ ዘመናዊ የምርምር ሕንፃ እና ፋይዳዎቹ:-

– 34 ዘመናዊ ላቦራቶሪዎች – የላቁ የጄኖሚክስ (genomics) እና የባዮኢንፎርማቲክስ (bioinformatics) መሠረተ ልማቶች፣ – የባዮኢኩዊቫለንስ (bioequivalence) ማዕከልን አካቷል። ‎ ተቋሙ ለሥልጠና እና ለምርምር የተመደቡ ቦታዎችን የያዘ ሲሆን በኢትዮጵያ እና በመላው አፍሪካ ለሳይንስ ሥነ ምሕዳር መስፋፋትና አቅም ግንባታ አዲስ መለኪያ አስቀምጧል። The state-of-the-art research complex at the Armauer Hansen Research Institute (AHRI) and its contributions: –…
Read more

የፓርኪንሰን በሽታ የአንጎላ ነርቭ ስርዓትን የሚጎዳና ቀስ በቀስ የሚጨምር ነው!

በዓለም አቀፍ ደረጃ መጋቢት 24 በተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች የሚከበረው የፓርኪንሰን በሽታ የግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን የጤና ሚኒስቴር አመራሮችና ባለሙያዎች፣ የፓርኪንሰን ፔሽንትን ሰፓርት ኦርጋናይዜሽን ኢትዮጵያ አመራሮች፣ ባለሙያዎችና የማህበሩ አባላት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በተለያዩ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ ተከብሯል። በግንዛቤ ማስጨበጫው መድረክ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ዶ/ር ህይወት ሰለሞን በጤና ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር መሪ ስራ አስፈጻሚ…
Read more

የሮተሪ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ፖሊዮን እንደ ሀገር ለማጥፋት የሚታደረገዉን ጥረት እንደሚያግዝ ገለጸ

የሮተሪ ኢንተርናሽናል የዲስትሪክት 1710 የፖሊዮ ፕላስ (PolioPlus) ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) በመገኘት የሥራ ጉብኝት አድርጓል። በሮታሪያን ዣን ፒሮን (Jean Piron) የተመራው ይህ ልዑክ፣ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ እና በምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ዶ/ር መልካሙ አብቴ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። በውይይቱ ወቅት ዶ/ር መሳይ ኃይሉ፣ ኢትዮጵያ የፖሊዮ በሽታን ከሀገር ለማጥፋት…
Read more

ታካሚ ላይ በማተኮር እና የማህበረሰብ ተሳትፎን በማሳደግ፣ የቲቢን በሽታን ለመከላከል መስራት እንደሚገባ ተገለጸ ፡፡

የኢትዮጵያ የቲቢ ምርምር አማካሪ ምክር ቤት የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ እና 20ኛውን ዓመታዊ የቲቢ ምርምር ኮንፈረንስ ” ቲቢን ማጥፋት እንችላለን!” በሚል መሪ ቃል በድምቀት እየተካሄደ ነው። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ በጉባኤው ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ለቲቢ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ጠንካራ የአመራር ቁርጠኝነት እና ቀጣይነት ያለው የፋይናንስ ድጋፍ ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል ። የኢትዮጵያ የቲቢ…
Read more

ታካሚ ላይ በማተኮር እና የማህበረሰብ ተሳትፎን በማሳደግ፣ የቲቢን በሽታን ለመከላከል መስራት እንደሚገባ ተገለጸ ፡፡

የኢትዮጵያ የቲቢ ምርምር አማካሪ ምክር ቤት የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ እና 20ኛውን ዓመታዊ የቲቢ ምርምር ኮንፈረንስ ” ቲቢን ማጥፋት እንችላለን!” በሚል መሪ ቃል በድምቀት እየተካሄደ ነው። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ በጉባኤው ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ለቲቢ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ጠንካራ የአመራር ቁርጠኝነት እና ቀጣይነት ያለው የፋይናንስ ድጋፍ ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል ። የኢትዮጵያ የቲቢ…
Read more

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አምስተኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በይፋ ተጀመረ።

ክልላዊ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በይፋ የተጀመረው በሀዲያ ዞን ሌሞ ወረዳ በማስቢራ ቀበሌ ነው። ዘመቻውን በይፋ ያስጀመሩት በክልሉ ጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ለገሰ ጴጥሮስ በዚህ ጊዜ እንዳሉት በክልሉ ከዚህ በፊት በተካሄዱ ዘመቻዎች የጤናውን ዘርፍ ልያሻሽሉ የምችሉ ውጤቶች ተመዝግቧል። አቶ ለገሰ፦ ህጻናት መውሰድ ያለባቸውን ክትባት ባለመውሰዳቸው ለኢኮኖሚ ችግር ስለሚጋለጡ የአከባቢው ህብረተሰብ…
Read more

ከ1 ነጥብ አራት ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ህፃናት የአምስተኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት እንደሚሰጥ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ ፡፡

ሆሳዕና፤መጋቢት፣17/07/18 ዓ/ም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከመጋቢት 18 እስከ 21/ 2018 ዓ/ም የሚሰጠዉን የአምስተኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ አስመልከቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የጤና ቢሮ ምክትል ሀላፊ እና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ አሸናፊ ጴጥሮስ መግለጫዉን በሰጡበት ወቅት እንደተናገሩት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ከ1 ነጥብ አራት ሚሊየን በላይ ህፃናት የፖሊዮ ክትባት እንደሚከተቡ ገልጸዋል ፡፡…
Read more

የክልሉ ላቦራቶሪ በአገር አቀፍ ደረጃ በBiosafety & Biosecurity Certification ትግበራ ላይ ላስመዘገበው ውጤት የኢንስትቲዩቱ ሀላፊዎች በተገኙበት የላቀ ውጤቱ እንዲመዘገብ ትልቅ አስተዋጽኦ ላባረከቱት አጠቃላይ ሠራተኞች ምስጋና አቀረቡ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ላቦራቶሪ በሀገር አቀፍ ደረጃ የላቦራቶሪ Biosafety and Biosecurity program Implementation ተገምግሞ፣ የኮከብ ደረጃ-አራት (Star Level- 4) የዕውቅና ሰርተፍኬት ማግኘቱን በማስመልከት፣ የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ላቦራቶሪ በመገኘት የላቀ ውጤቱ እንዲመዘገብ ትልቅ አስተዋጽኦ ላባረከቱት አጠቃላይ ሠራተኞችን አመስግነዋል። ‎‎የክልሉ ህ/ጤ/ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን እና ም/ል ዋና ዳይሬክተር…
Read more

‎እንኳን ደስ አለን Congratulations !!

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ላቦራቶሪ በሀገር አቀፍ ደረጃ የላቦራቶሪ Biosafety and Biosecurity program Implementation ተገምግሞ፣ የኮከብ ደረጃ-አራት (Star Level- 4) በማገኘት ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና United Kingdom-Health Security Agency (UK-HSA የዕውቅና ሰርተፍኬት ተበረከተለት። ‎ ‎የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት እና United Kingdom-Health Security Agency (UK-HSA) ጋር በመተባበር፣ በሃገሪቱ የሚገኙ ላቦራቶሪዎች ላይ የባዮሴፍቲ እና…
Read more

በክልሉ ከመጋቢት 18 እስከ 21 5ኛው ዙር የተቀናጀ ሀገር አቀፍ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ እንደሚሰጥ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ ።

(ሆሳዕና፦ መጋቢት 15/2018) ከመጋቢት 18 እስከ 21/2018 ዓ.ም ድረስ ቤት ለቤት የሚሰጠውን የ5ኛው ዙር የተቀናጀ ሀገር አቀፍ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻን አስመልክቶ በክልሉ ሕብረተሰብ ተደራሽ ለሆኑ ሚዲያዎች እና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ በሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በወራቤ ከተማ ተካሂዷል። የክልሉ የሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን እንደገለፁት የፖሊዮ በሽታ ህፃናት ለአካል ጉዳት ብሎም…
Read more