
28ኛው ሀገር አቀፍ የጤና ጉባኤ ከጥቅምት 27-29 2019 ዓ/ም በሆሳዕና ከተማ መካሄድ ላይ ይገኛል።
የጤናው ዘርፍ ኤግዚቢሽኑ የክልሎች በበጀት ዓመቱ የተሰሩ ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎቶች ላይ ያተኮረ ስለመሆኑ ተመላክቷል።
በኤግዚቢሽኑ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር የትምጌታ አሥራት፣ የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ የክልሉ ዋና አፈ-ጉባዔ ነዒማ ሙኒርን ጨምሮ የፌዴራል፣ የክልል፣ የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።




