ከ1 ነጥብ አራት ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ህፃናት የአምስተኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት እንደሚሰጥ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ ፡፡
ሆሳዕና፤መጋቢት፣17/07/18 ዓ/ም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከመጋቢት 18 እስከ 21/ 2018 ዓ/ም የሚሰጠዉን የአምስተኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ አስመልከቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የጤና ቢሮ ምክትል ሀላፊ እና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ አሸናፊ ጴጥሮስ መግለጫዉን በሰጡበት ወቅት እንደተናገሩት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ከ1 ነጥብ አራት ሚሊየን በላይ ህፃናት የፖሊዮ ክትባት እንደሚከተቡ ገልጸዋል ፡፡…
Read more
