የለውጡ መንግስት ባለፉት ዓመታት ትልልቅ ውጤቶችን ማስመዝገብና ትላልቅ ድሎችን ማጎናጸፍ ችሏል:- ክብርት ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ
ወራቤ፣ ሚያዚያ 24/2018 (ስልጤ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን) የለውጡ መንግስት ባለፉት ዓመታት ትልልቅ ውጤቶችን ማስመዝገብና ትላልቅ ድሎችን ማጎናጸፍ መቻሉን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ ገለጹ። በላንፉሮ ወረዳ በመንግስት ወጪና በአጋር አካላት እገዛ የተከናወኑ ልዩ ልዩ የልማት ፕሮጀክቶች በተመረቁበት መርሃ ግብር ላይ በክብር እንግድነት ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ወ/ሮ ፋጤ…
Read more
