ለጤናና ጤና ነክ አደጋዎችና ወረርሽኞች የማይበገር ሥርዓትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ
የከምባታ ዞን ጤና መምሪያ የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ዳይሬክቶሬት የ2018 በጀት ዓመት የባለፉት ስድስት ወራት የዕቅድ ክንዉን አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በዱራሜ ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ የድንገተኛ ጤና አደጋዎችን መከላከልና መቆጣጠር ዙሪያ በበጀት አመቱ በባለፉት 6 ወራት በዘርፉ የተከናወኑ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት (Preparedness)፣ የቅኝትና የቅድመ ማስጠንቀቂያ (Surveillance & Early Warning)፣የድንገተኛ አደጋዎች የምላሽ (Response) ተግባራትና…
Read more
