የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ገመገመ::
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) የ2018 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ስትራቴጂካዊ እና ኦፕሬሽናል ዕቅድ አፈጻጸምን የክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀላፊዎች እና የኢንስቲትዩቱ አመራሮች በተገኙበት የሚገመግም የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ አካሄደ። የግምገማ መድረኩ ዋና ዓላማ በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር፣ በላቦራቶሪ አቅም ግንባታና አገልግሎት በጥናትና ምርምር ፣ በብሔራዊ የጤና መረጃ ዙሪያ እንዲሁም በአለም አቀፍ ጤና ደንብና…
Read more
