CERPHI
(ሆሳዕና፣ሐምሌ 15/2018)የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)በሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የስራ ምልከታ አድርገዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ በኮሌጁ በነበራቸው ቆይታ ሰልጣኝ ተማሪዎችን አበረታተዋል።
በርዕሰ መስተዳድሩ የተመራው ልኡክ በኮሌጁ ልዩ ልዩ የስልጠና እና የስራ ክፍሎችን ተመልክቷል።
Your email address will not be published. Required fields are marked *
Comment *
Name *
Email *
Website
Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.