Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Category: Uncategorized

CERPHI

የድንገተኛ ጤና አደጋዎች አሰሳና ቅኝት ተግባራት በማጠናከር የድንገተኛ ጤና አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር እንደሚቻል ተገለጸ፡፡

የማዕከላዊ ኢትዮጽያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት መሠረታዊ የድንገተኛ ጤና አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር የሚያስችል(Basic Public Health Emergency Management) የመጀመሪያ ዙር ስልጠና በወራቤ ዩኒቨርሲቲ CPD ማዕከል መሠጠት ተጀምሯል፡፡ በክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የድንገተኛ ጤና አደጋዎች መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ወልደሰንበት ሸዋለም የስልጠናውን መጀመር አስመልክቶ እንደገለጹት አብዛኛዎቹ ድንገተኛ ጤና አደጋዎች በወረርሽኝ መልክ…
Read more

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወረርሽኝ መልክ የሚነሱ በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ አሰጣጥ ስራዎችን ይበልጥ ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወረርሽኝ መልክ የሚነሱ በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ አሰጣጥ ስራዎችን ይበልጥ ማጠናከር እንደሚገባ በዛሬው ዕለት በተደረገው ሳምንታዊ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የድንገተኛ አደጋዎች ኦፕሬሽን ማዕከል (EOC) ተገልጿል ፡፡ ውይይቱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ሽመልስ ዋንጎሮ እና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን በጋራ የመሩት ሲሆን ዋና ዋና የትኩረት መስኮች ሆነው…
Read more