የካራማራ አጠቃላይ ሆስፒታል የእናቶች እና የህጻናት ማዕከልን እና የሼክ ሃሰን ያባሬ ሆስፒታል ማዕከላዊ ላቦራቶሪ እንዲሁም የህጻናት እና የአዋቂዎች የድንገተኛ አደጋ ምርመራ ማዕከልን አስመርቀናል፡፡
በዛሬው ዕለት በሶማሌ ክልል በጅግጅጋ ከተማ በመገኘት ከሶማሌ ክልል ብሄራዊ መንግስት ፕሬዘዳንት ክቡር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ጋር በመሆን የጅግጅጋ ክልል ሪጅናል ላቦራቶሪን፤ የካራማራ አጠቃላይ ሆስፒታል የእናቶች እና የህጻናት ማዕከልን እና የሼክ ሃሰን ያባሬ ሆስፒታል ማዕከላዊ ላቦራቶሪ እንዲሁም የህጻናት እና የአዋቂዎች የድንገተኛ አደጋ ምርመራ ማዕከልን አስመርቀናል፡፡ በ300 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የካራማራ አጠቃላይ ሆስፒታል የእናቶችና ህፃናት…
Read more
