ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) በተገኙበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማህበረሰብ ጤና መድህን የ2017 የአፈጻጸም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት የንቅናቄ መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሔደ ነው
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) በተገኙበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማህበረሰብ ጤና መድህን የ2017 የአፈጻጸም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት የንቅናቄ መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሔደ ነው ሆሳዕና ፣ጥር 14/2018 በመድረኩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) ፣የክልሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ፣የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ኤርሲኖ አቡሬ፣ምክትል ርዕሰ መስተዳድር…
Read more
