የሕዝብ ግንኙነት እና ተግባቦት ለሕብረተሰብ ጤና አገልግሎት ተደራሽነት አቅም መሆኑ ተገለፀ
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና አንስቲትዩት የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሚኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ እና የቅድመ ማስጠንቀቂያ የሕብረተሰብ ጤና ስጋት ተግባቦት ዲቪዢን ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና ዩኒቨርስቲ በመጡ ምሁራን አማካኝነት ለኢንስቲትዩቱ አመራሮች የተሳካ የህዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን ስራውች በሚል ርዕስ በአዳማ ከተማ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እያካሄደ ይገኛል። ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር በስልጠናው ላይ እንደገለጹት ኢንስቲትዩቱ በምርምር፣ በሕብረተሰብ ጤና…
Read more
