የወራቤ ኮምፕርሄንሲቪ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከታዝማ የውስጥ ደዌና የቀዶ ህክምና ልዩ ማዕከል ጋር በመተባበር ነፃ የልብ ቀዶ ህክምና መስጠት ጀመረ
ታዝማ ሜዲካል እና ሰርጂካል እስፔሻላይዝድ ማዕከል 11 ለሚሆኑ የልብ ሁሙማን ህፃናት ከሚያዝያ 13 እስከ 18 2018 ዓ/ም ወራቤ ኮምፕረሄንሲቪ ፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዉስጥ የልብ ቀዶ ህክምና አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ በማስጀመሪያ ፕሮግራሙ ላይ እንደተናገሩት የልብ ቀዶ ህክምና ዘመቻው በዘርፉ ያለውን የወጪ ጫና እና ህክምናውን ለማግኘት የሚደረገውን እንግልት ከማቃለል ረገድ ሚናዉ…
Read more
