የቀቤና ልዩ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት የአደጋዎች ቅኝት የማህበረሰብ ጤናና ድንገተኛ መከላከል የ9ወራት አፈጻጸም ገምግሟል።
የቀቤና ልዩ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት የአደጋዎች ቅኝት የማህበረሰብ ጤናና ድንገተኛ መከላከል የ9ወራት አፈጻጸም ገምግሟል። የልዩ ወረዳው ጤና ጽ/ቤት የአደጋዎች ቅኝት፣ የማህበረሰብ ጤናና ድንገተኛ መከላከል የ9 ወራት አፈጻጸም የአራቱ ጤና ጣቢያ ኃላፊዎች፣ የPHEM ተጠሪዎች፣ የጽ/ቤቱ ማኔጅመንቶችና ከጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ጋር በጋራ በመሆን ተግባሩን ገምግሟል። በዚህም የአደጋዎች ቅኝት የ9 ወራት አፈጻጸም፣ ህብረተሰቡን በጤና አደጋ መከላከል ተግባር ላይ…
Read more
