የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ለማቋቋም እንዲሁም ስልጣንና ተግባርን ለመወሰን የመስተዳደር ምክር ቤት ባወጣው ደንብ ላይ ውይይት ተደረገ፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ለማቋቋም እንዲሁም ስልጣንና ተግባርን ለመወሰን የመስተዳደር ምክር ቤት ባወጣው ደንብ ላይ ውይይት ተደረገ፡፡ የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩቱ ቀድሞ በነበረው ክልል መቋቋሚያ ደንብ የነበረው ቢሆንም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እንደ አዲስ የተዋቀረ ክልል እንደመሆኑ ክልላዊ አወቃቀሩንና ባህሪውን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ደንቡን በጥልቀት አይቶ ለመገምገም ነው የመጀመሪያ ዙር ውይይት እየተደረገ ያለው፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ…
Read more
