የሀላባ ዞን ጤና መምሪያ ወቅታዊ የወባ ሁኔታን እና የሴቶች ልማት ህብረት አደረጃጀት የተመለከተ ግምገማ አካሂዷል።
የሀላባ ዞን ጤና መምሪያ ወቅታዊ የወባ ሁኔታን እና የሴቶች ልማት ህብረት አደረጃጀት የተመለከተ ግምገማ አካሂዷል። የዞኑ ጤና መምሪያ በየሳምንቱ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ የመጣውን የወባ በሽታ ስርጭት ለመግታት በበሽታዎች ቅኝት እና ምላሽ መስጠት ዳሬክቶሬት የተዘጋጀ ሰነድ በአቶ ዳርኬላ ሲርጀባ ቀርቦ ከሚመላከታቸው የዘርፉ ባለሞያዎች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በዛሬው እለት ውይይት አድርጓል፡፡ በውይይቱም በባለፉት አራት ሳምንታት የወባ…
Read more
