በመቀሌ ከተማ ሲካሄድ የነበረዉ የጤናው ዘርፍ ቅንጅታዊ የጋራ መድረክ ተጠናቋል
በመቀሌ ከተማ ሲካሄድ የነበረዉ የጤናው ዘርፍ ቅንጅታዊ የጋራ መድረክ ተጠናቋል ___________ የጤናው ዘርፍ የወረዳ ፕላን ያለበት ደረጃ፣ የDHIS 2፣ የዲጅታል ጤና እና Master facility regesartion (MFR ) አተገባበር፣ የተሰብሣቢ በጀት ማስተላለፍ አፈጻጸም፣ የኦዲት ግኝት ሪፖርት፣ የቻናል 2 የፋይናንስ አስተዳደር መመሪያ፣ በማቺንግ ፈንድ የተቀጠሩ ሀኪሞች ፕሮጀክት አፈጻጸም እና የስፔሻሊቲ ትምህርት የሚከታተሉ ሀኪሞች አፈጻጸም እንዲሁም ከተጠሪ ተቋማት…
Read more
