በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤና ምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት የምርምር ንድፈ ሀሳቦችን ለውሳኔ ሰጪ አካላት አቀረበ፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤና ምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት የምርምር ንድፈ ሀሳቦችን ለውሳኔ ሰጪ አካላት አቀረበ፡፡ በዛሬው ዕለት በክልሉ ካሉ ዩኒቨርስቲዎች እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጋር በጋራ ለመምከር በተዘጋጀው መድረክ ላይ ሶስት የምርምር ንድፈ ሀሳቦች የቀረቡ ሲሆን ሁለቱ በወባ እና አንዱ በጤና ኬላ አተገባበር ሂደት ላያ ያተኮረ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል…
Read more
