የጤና ስርዓት አቅም ግንባታ እና ቁጥጥር ፕሮግራም እንዲሁም የጤና መሰረተ ልማት ስራዎች በትኩረት እየተፈጸሙ ስለመሆናቸው የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የጤና ሀብት ልማት አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ አቶ መሀመድአሚን በደዊ በ2017 በጀት ዓመት ለነባርና ለአዲስ ፕጀክቶችና ለጤና ፕሮግራሞች ማስፈፀሚያ የሚሆን 221,214,255.00 (ሁለት መቶ ሃያ አንድ ሚሊየን ሁለት መቶ አስራ አራት ሺ ሁለት መቶ ሃምሳ አምስት ብር) ከክልል መንግስት መመደቡን ገልጸው በበጀት ዓመቱ አዲስ ለሚገነቡ ሁሉን አቀፍ ጤና ኬላዎች ግንባታ…
Read more
