የማእከላዊ ኢትዮጺያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ስምምነት ፊርማ ስነ ስርዓት ተከናውኗል።
የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት ፈጻሚ ባለሙያን በሰራው የስራ አፈጻጸም ልክ ውጤቱን ለመለካት የሚያስችል መሆኑን ገልጸዋል። የውል ስምምነቱ የሆሳዕና ቅርንጫፍ ላቦራቶሪን ጨምሮ ተቋሙ ላይ ካሉ የድንገተኛ አደጋዎች እና ወረርሽኞች ቁጥጥር : የህብረተሰብ ጤና ላቦራቶሪ እንዲሁም የጥናት እና ምርምር ዘርፎች ጋር የተደረገ ነው። በቀጣዩ ዓመት የላቀ የጤና ጤና ነክ…
Read more
