በጉራጌ ዞን የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባትና የጤና ዘመቻ ማስጀመሪያ ፕሮግራም በአበሽጌ ወረዳ ጤና ገራባ ጤና ኬላ ተጀመረ።
በጉራጌ ዞን የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባትና የጤና ዘመቻ ማስጀመሪያ ፕሮግራም በአበሽጌ ወረዳ ጤና ገራባ ጤና ኬላ ተጀመረ። ከግንቦት 6 እስከ 15/2017 በሚካሄደው ዞን አቀፍ የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ 193 ሺህ 876 ህፃናት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የማህበረሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን የክትባት ፕሮግራሙ…
Read more
