በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነዉ የአለም አቀፍ የጤና ድንገተኛ አደጋ ምላሽ ሲሙሌሽን ልምምድ በዛሬዉ ዕለት በኢትዮጵያ መካሄድ ጀመረ
በጤና ሚኒስቴርና በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት አለም አቀፍ የድንገተኛ አደጋ ምላሽ ሲሙሌሽን ልምምድ ከ73 በላይ የሆኑ ሃገሮች የሚሳተፉበት ተግባራዊ የድንገተኛ አደጋ ምላሽ ሲሙሌሽን ልምምድ ሲሆን፤ ለቀጣይ ሶስት ቀናት በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሚካሄድ ይሆናል፡፡ በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንደገለጹት ኢትዮጵያ መድረኩን ማዘጋጀቷ መንግስት ሁሉንም ዜጎች የሚያገለግል እና የሚጠብቅ የጤና…
Read more
