የማህበረሰብ ግንዛቤ ስራዎችን በማጠናከር የወባ በሽታን መከላከል እንደሚገባ ተገለጸ።
በወባ ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን ኃላፊዎችና ባለድርሻ አካላት የተዘጋጀው የውይይት መድረክ በቡታጅራ ከተማ መካሄዱን የማ/ኢት/ክ/ጤና ቢሮ ገልጿል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘርሁን እሸቱ የወባ በሽታ የሚያስከትለዉን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ ችግሮችን በመቅረፍ ረገድ መገናኛ ብዙሃን በቅንጅት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተናግረዋል። የወባ በሽታን ከመከላከል አኳያ መገናኛ ብዙሃን የተጫወቱት አይተኬ ሚና ጉልህ…
Read more
