Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

በጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የተመራ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን የጤና ተቋማትንና በዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ለመጎብኘት ነቀምቴ ከተማ ገብቷል።

CERPHI

በጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የተመራ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን የጤና ተቋማትንና በዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ለመጎብኘት ነቀምቴ ከተማ ገብቷል።

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ እና ሌሎች የመንግስትና አጋር ድርጅቶች የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን ነቀምቴ ከተማ የገቡ ሲሆን በቆይታቸዉም ከጤና መሠረተ ልማት አቅርቦት ጀምሮ እየተከናወኑ ያሉ የጤና ስራዎችን እንድሁም ያጋጠሙ ችግሮች በመመልከት የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት ይበልጥ የሚያረጋግጡ የሥራ አቅጣጫ የሚያስቀምጥ ይሆናል።

Website: moh.gov.et

Facebook: Ministry of Health,Ethiopia

Twitter: x.com/fmohealth

YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia

Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia

Telegram: t.me/M0H_EThiopia

Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *