
በመድረኩ ክብርት ወ/ሮ ነፊሳ አልማሀዲ፦ በኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የባህልና ስፖርት ሚንስትር ደኤታ፣ ፕሮፈሰር አፈወርቅ ካሱ ፦ የአርማወ አንሰን የጤና ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር፣ አቶ አበራ ስዩም፦ የኢትዮጵያ ብዝሀ ኢንስቲትዩት ተቋም ተወካይ፣ አቶ ሙሉቀን ፈሊጶስ፦ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ተቋም ተወካይ፣ አብርሀም መጫ፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ደንና አከባቢ ጥበቃ ቢሮ ሀላፊ ፣ የአረሚያ ዩኒቨርስቲ ፣ የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ፣ የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ፣ የጅማ ዩኒቨርስቲ ፣ የኢፌደሪ ባህልና ስፖርት ሚንስትር፣ የአርማወር ሐንሰን ፣ የኢፌዴሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ፣ የኢትዮጵያ ብዝሀ ኢንስቲትዩት ተመራማሪዎች እየተሳተፉ ይገኛል ።



