Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

በባለቤትነት ላይ የተመሠረተ እውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የጤና ጽህፈት ቤት የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ በሙዱላ ከተማ እየተካሄደ ነው።

“በባለቤትነት ላይ የተመሠረተ እውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የጤና ጽህፈት ቤት የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ በሙዱላ ከተማ እየተካሄደ ነው።

የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ “በባለቤትነት ላይ የተመሠረተ እውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጠምባሮ ልዩ ወረዳ ጤና ጽህፈት ቤት በ2017 ዓ.ም ዓመታዊ በሙዱላ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ።

“በባለቤትነት ላይ የተመሠረተ እውቅና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው ጉባኤ በበጀት ዓመቱ በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ ዐበይት ተግባራት አፈጻጸምን የጠምባሮ ልዩ ወረዳ የጤና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተከስተ ሳሙኤል እና የጽህፈት ቤት የልማት ዕቅድ ስራ ሂደት ደይሬክቶሬት በሆኑት በአቶ በጋለ ዘለቀ እያቀረበ ነው።

በዚህም በጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ የእናቶችና ህፃናት ጤና ሁኔታን ለማሻሻል ፣ የመድኃኒትና ህክምና ግብአት አቅርቦት፣ የማህበረሰብ መድኃኒት ቤቶቾ ግንባታና በሌሎችም አገልግሎት የተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸም በዝርዝር በማቅረብ ላይ ይገኛል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *