ሁለተኛዉ የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓተ ጉባዔ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ መካሄዱ ብዙ ጠቀሜታ አለዉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ
ሁለተኛዉ የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓተ ጉባዔ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ መካሄዱ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለዉ የገለጹት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በ ጉባዔው ከሌሎች ሀገሮች የምንማርበት እና እኛም ደግሞ ወደ ተግባር የተሸጋገርንበትን መንገድ ለሌሎች የምናሳይበት ነዉ ብለዋል። በፈረንጆቹ 2021 በተደረገው የመጀመሪያው ጉባዔ ላይ ተሳታፊ የነበረችው ኢትዮጵያ፤ የምግብ ሥርዓት ጉዳይን በዕቅድ ውስጥ በማስገባት ልትተገብራቸው ቃል ከገባችባቸው ጉዳዮች መካከል…
Read more
