“ውሃ ያቆሩ ቦታዎችን በማፋሰስና በማድረቅ ፣ የአጎበር አጠቃቀምን እና የኬሚካል ርጭትን በማጠናከር የወባ በሽታን ልንከላከልና ልንቆጣጠር ይገባል”
ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ -የጤና ሚኒስትር ሚኒስትር ዲኤታ የጤና ሚኒስትር ሚንኒስትር ዴዔታ ክብርት ወይዘሮ ፍሬሕይወት አበበ በማረቆ ልዩ ወረዳ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር እንደገለጹት የሱፐርቪዥኑ ዋነኛው ዓለማ በልዩ ወረዳው ከዚህ በፊት የወባ በሽታ ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየተደረጉ ያሉ ተግባራትና በበሽታው ተይዘው ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ታካሚዎች የሚሰጠውን ህክምና ቀልጣፋና ውጤታማ እንዲሆን የሚያስችል ድጋፍና ክትትል መሆኑን ገልጸው የወባ በሽታ በተከሰተባቸው ቦታዎች…
Read more