በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ ስራዎችን አስመለክቶ የክልሉ ምክር ቤት ከማህበራዊ ዘርፍ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ በጋራ በመቀናጀት ህዝባዊ ውይይት አካሄደ::
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጤና ዘርፍ የተከናወኑ ያሉ ስራዎች በተመለከተ የክልል ምክር ቤት ከማህበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ጋር በመቀናጀት በሀዲያ ዞን ሾኔ ከተማ ህዝባዊ ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል። በውይይት መድረኩም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈጉባዔ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ የምክር ቤቱ ምክትል አፈጉባኤ ወ/ሮ መነቴ ሙንዲኖ የምክር ቤቱ ማህበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ…
Read more