በምስራቅ ጉራጌ ዞን ከየካቲት 14 እስከ 17/2017/ዓ.ም የሚካሄደው የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ለባለድርሻ አካላት የኦረንቴሽንና ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እየተካሄደ ነው።
በመድረጉ የምስራቅ ጉራጌ ዞን ዋና የመንግስት ተጠሪና የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ መሰለ ጫካ የፖለቲካና ሪዮት አለም ዘርፍ ሀላፊ አቶ መሠረት ሽፋ የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ አህመድ ኑሪ የምስራቅ ጉራጌ ዞን ምክር ቤት የማህበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ታሪኩ ደምሴ እንዲሁም የዞን አመራሮች የወረዳ አስተዳዳሪዎች ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች የጤና ፣ የመንግስት ኮሚኒኬሽን እና የፀጥታ…
Read more