በማዕከላዊ ኢትዮጽያ ክልል ጤና ቢሮ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሆስፒታሎች እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ ፡፡
በ4ኛው ዙር የኢትዮጽያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ትስስር መረጃን መሰረት ባደረገ ህክምና አገልግሎት የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሆስፒታሎች የዋንጫ ፣ የምስክር ወረቀት እና የገንዘብ ሽልማት በክልሉ ጤና ቢሮ አማካኝነት ተሰጥቷል ፡፡ ውድድሩ በግልጽ በተቀመጠ እና በገለልተኛ አካላት በተካሄደ ምዘና የተሻለ አፈጻጸም ላመጡ ሆስፒታሎች የተደረገ ሲሆን እውቅናና ሽልማት ተሰጥቷል ፡፡ ሽልማቱን የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ…
Read more