ከስልጠናው የህብረተሰቡን ጤና ለማሻሻል የሚያስችል በቂ እውቀትና ክህሎት ማግኘት መቻላቸውን ሰልጣኞች ተናገሩ
(ሆሳዕና፦ ጥር 20/2018) በክልሉ ጤና ቢሮ ”ጠንካራ የአመራር ግንባታ ለውጤታማ የጤና ስርዓት” በሚል መሪ ቃል በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው የመጀመሪያ ዙር የጤናው ዘርፍ የአመራር አቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተጠናቋል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለ276 ሰልጣኞች ለተከታታይ 7 ቀናት ሲሰጥ የቆየው የመጀመሪያ ዙር የጤናው ዘርፍ የአመራር አቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተጠናቋል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና…
Read more
