Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Category: Uncategorized

የማህበረሰቡን ንቃተ ጤና ከፍ የማድረግ ስራዎችን በማጠናከር የግልና የአካባቢ ንጽህና ተግባራትን በአግባቡ ማሳለጥ ይገባል ተባለ።

የማህበረሰቡን ንቃተ ጤና ከፍ የማድረግ ስራዎችን በማጠናከር የግልና የአካባቢ ንጽህና ተግባራትን በአግባቡ ማሳለጥ ይገባል ተባለ። የተጠናከረ እና ለወረረሽኝ የማይበገር የጤና ስርዓትን በመገንባት ፍትሀዊ እና ጥራት ያለው የጤና አገ/ት ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ የከምባታ ዞን ጤና መምሪያ ሀላፊ አቶ ወንድሙ ዳንኤል ገልጸዋል። ጽዱ ኢትዮጲያን እውን ለማድረግ ባለፉት ጊዜያት የንቅናቄ ስራዎችን በመስራት የዞኑ አመራሮች እንዲቀላቀሉ መደረጉን የገለጹት አቶ…
Read more

Half Year Review Meeting in Butajira

የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት የኤች አይቪ ኤድስ በሽታ ቅኝትና ምላሽ ፕሮግራም የ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው።

የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት የኤች አይቪ ኤድስ በሽታ ቅኝትና ምላሽ ፕሮግራም የ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው። የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት የኤች አይቪ ኤድስ በሽታ ቅኝትና ምላሽ ፕሮግራም የ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ የክልሉ ጤና ቢሮ ማናጅመንት አካላትና ባለሙያዎች የዞንና የልዩ ወረዳ የዘርፈ ብዙ ኤች አይቪ ኤድስ የመከላከልና የመቆጣጠር አስተባባሪዎች እንዲሁም የዞንና የልዩ ወረዳ…
Read more

የድንገተኛ ጤና አደጋዎች አሰሳና ቅኝት ተግባራት በማጠናከር የድንገተኛ ጤና አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር እንደሚቻል ተገለጸ፡፡

የማዕከላዊ ኢትዮጽያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት መሠረታዊ የድንገተኛ ጤና አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር የሚያስችል(Basic Public Health Emergency Management) የመጀመሪያ ዙር ስልጠና በወራቤ ዩኒቨርሲቲ CPD ማዕከል መሠጠት ተጀምሯል፡፡ በክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የድንገተኛ ጤና አደጋዎች መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ወልደሰንበት ሸዋለም የስልጠናውን መጀመር አስመልክቶ እንደገለጹት አብዛኛዎቹ ድንገተኛ ጤና አደጋዎች በወረርሽኝ መልክ…
Read more

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወረርሽኝ መልክ የሚነሱ በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ አሰጣጥ ስራዎችን ይበልጥ ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወረርሽኝ መልክ የሚነሱ በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ አሰጣጥ ስራዎችን ይበልጥ ማጠናከር እንደሚገባ በዛሬው ዕለት በተደረገው ሳምንታዊ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የድንገተኛ አደጋዎች ኦፕሬሽን ማዕከል (EOC) ተገልጿል ፡፡ ውይይቱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ሽመልስ ዋንጎሮ እና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን በጋራ የመሩት ሲሆን ዋና ዋና የትኩረት መስኮች ሆነው…
Read more