” የድንገተኛ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር በጤና ተቋማት ደረጃ (Public Health Emergency Management at Health Facility) ትግበራን ማጠናከር አስተማማኝ የድንገተኛ ጤና አደጋዎች የመከላልና የመቆጣጠር ስርዓት ለመገንባት እንደሚያስችል ተገለጸ።
” የድንገተኛ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር በጤና ተቋማት ደረጃ (Public Health Emergency Management at Health Facility) ትግበራን ማጠናከር አስተማማኝ የድንገተኛ ጤና አደጋዎች የመከላልና የመቆጣጠር ስርዓት ለመገንባት እንደሚያስችል ተገለጸ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲትዩት ጋር በመተባበር በቡታጅራ ከተማ የድንገተኛ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር በጤና ተቋማት (PHEM at Health Facility) ስልጠና…
Read more
