የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሳምንታዊ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ማስተባበሪያ ማዕከል EOC ሳምንታዊ ግምገማ አካሂዷል።
ጥር 13/2017 ዓ/ም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሳምንታዊ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ማስተባበሪያ ማዕከል EOC ሳምንታዊ ግምገማ አካሂዷል። የቢሮው ጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝት ምላሽ ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ ባለሙያ አቶ መሐመድ ያሲን የሳምንቱን ሪፖርት ሲያቀርቡ ባለፈው ሳምንት የነበረው የወባ ጫና በዚህ ሳምንት 13% ቅናሽ አሳይተዋል ብሏል። ባለፈው ሳምንት 7675…
Read more
