ዘረመል መለየትን ጨምሮ የተለያዩ ዘመናዊ ምርመራዎችን እያከናወነ ያለው የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በከፍተኛ ወጪ ወደ ሀገር ባስገባቸው ዘመናዊ የሕክምና መሳሪያዎች ዘረመል መለየትን ጨምሮ የተለያዩ ዘመናዊ ምርመራዎችን እያከናወነ መሆኑን ገልጿል፡፡ ለ100 ዓመታት ሕብረተሰቡን ሲያገለግል የቆየው ኢንስቲትዩቱ፤ ራሱን በዘመናዊ ላብራቶሪ እና ቴክኖሌጂዎች በማደራጀት የበሽታን መነሻ ማወቅ የሚያስችሉ እና የተለያዩ የምርምር ሥራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ ከጤና ሚኔስቴር ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የሚዲያ ፎረም ላይ ገልጿል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር…
Read more
